የሙስሊሞችጥያቄወደአብዮትያመራይሆን?
ኢትዮጵያውያንሙስሊሞችበታኅሳስወር/2004፣በአወሊያትምህርትቤትየጀመሩት ‹‹አልአሕባሽ›› የተሰኘአስተምህሮትእየተጫነብንነውሮሮ - ቀጥሎም ‹መምህራኖቻችንአይባረሩ› እንቅስቃሴ…
መፍትሔአፈላላጊኮሚቴዎችበመምረጥ፣መጅሊሱይቀየርናሕገመንግሥቱይከበርእስከማለትዘልቋል፡፡ይሄውጥያቄየተመለሰበትመንገድየመጅሊሱአባላትበቀበሌእንዲመረጡማድረግናያንንየተቃወሙትንየኮሚቴአባላትእናሌሎችንምማሰርእናበሽብርተኝነትመክሰስሲሆን… ይህየመንግሥትእርምጃሙስሊሙንማኅበረሰብበማስቆጣትተቃውሞዋቸውንበየሣምንቱአርብከጸሎትበኋላእየገለጹዓመትእንዲደፍኑአድርጓቸዋል፡፡
በተቃራኒውበየከተማውእነዚህንብሶተኞችየሚቃወሙሙስሊምሰልፈኞችንየኢትዮጵያቴሌቪዥንደጋግሞአሳየ፡፡ብዙዎችሰልፈኞቹንመንግሥትያስተባበራቸውእንደሆኑመገመትአልቸገራቸውም፡፡ምክንያቱምእነዚህሰልፈኞችበሰልፉብዙምአልዘለቁበትም፤በሌላበኩልከታሪክእንደምንረዳውበደርግዘመን ‹‹የሃይማኖትመሪዎችየኢምፔሪያሊስቶችንአብዮትየሚያደናቅፍሴራአወገዙ›› የሚልጋዜጣዊመግለጫሰጥተውእንደነበሩሁሉአሁንም ‹‹የእንትንመስኪድኢማሞች
‹አንዳንድ› ድብቅሴራአጀንዳቸውንበሙስሊሙዘንድለማራመድየሚፈልጉ … አወገዙ፡፡››
የሚለውንዜናከፕሮፓጋንዳለይቶማይትስለማይቻልነው፡፡
መንግሥትየሙስሊሞቹንጥያቄበአጭሩመልስየማይሰጠውእንደሚናገረው ‹‹አክራሪነትን››
ለመከላከልብቻነውማለትያስቸግራል፡፡ይልቁንምየመንግሥትበሃይማኖትጣልቃገብነትበኢትዮጵያኦርቶዶክስቤተክርስትያንምየውስጥለውስጥአጀንዳበመሆኑ (‹‹የቀድሞውንጳጳስየሕወሓትአባል/ደጋፊናቸው›› እስከማለትድረስ) የሙስሊሞቹንጥያቄመመለስኦርቶዶክስእምነትተከታዮችንናምናልባትምሌሎችንምፊትእንደመስጠትይሆንብኛልብሎሳይጠረጥርአይቀርም፡፡
የሆነሆኖምንምእንኳንመንግሥትየሃይማኖተኞችንጥያቄዎችበጉልበትቢደፈጥጥም (‹‹ምርጫውንበቀበሌበማካሄድ››) ወይምየየሳምንቱንጥያቄእንዳልሰማበማለፍ ‹‹ሰልችቷቸውእንዲተዉት››
ለማድረግቢሞክርም፤እስካሁንከተለመከትነውመገመትእንደምንችለው… እነዚህሰዎችስትራቴጂያቸውንእየቀያየሩያላቸውንሁሉአማራጭወደመጠቀምአያመሩምብሎመገመትያስቸግራል፡፡
በቅርቡእንኳንያሳዩትየቢጫካርድተቃውሞከእግርኳስጨዋታሕግየተወረሰሲሆንእንደማስጠንቀቂያታይቷል፡፡ቀጣዩቀይ (የማሰናበቻ)
ካርድእንደሚሆንቢገመትምመቼእናእንዴትለሚለውምንምዓይነትማስረጃየለም፡፡ይሁንእንጂሙስሊሞቹየቀይካርድእርምጃቸውንከጀመሩሕዝባዊተቃውሞከመስኪድናከጸሎትስብሰባውጪሊጠሩእንደሚችልመገመትቀላልነው፡፡ይህዓይነቱእርምጃ (ከመንግሥትተገማችምላሽጋርተደማምሮ) አገሪቱንወደአብዮትሊመራትይችላልብሎመጠርጠርከባድአይመስለኝም፡፡
ነገርግንእንደምናስበውይህዓይነቱአብዮትበሒደቱምሆነበውጤቱቀላልአይሆንም፡፡የሙስሊሞቹአደባባይመውጣትጥያቄያቸውንከሃይማኖታዊውይልቅፖለቲካዊውትርጉሙስለሚያመዝን (የመንግሥትአይቀሬሥልጣንፈልገውነውፕሮፓጋንዳታክሎበት) ሙስሊምላልሆነውየኅብረተሰብአካልየጥርጣሬመንፈስሊፈጥርእናአንዱበሌላውላይየመቃወምአቋምሊያስይዝናለፖለቲካውምለማኅበረሰቡምየማይበጅነገርሊፈጠርይችላል፡፡
·
(Minilik salsawi ማስታወሻ፡-በበፍቃዱኃይሉ)
የሙስሊሞችጥያቄወደአብዮትያመራይሆን?
ኢትዮጵያውያንሙስሊሞችበታኅሳስወር/2004፣በአወሊያትምህርትቤትየጀመሩት ‹‹አልአሕባሽ›› የተሰኘአስተምህሮትእየተጫነብንነውሮሮ - ቀጥሎም ‹መምህራኖቻችንአይባረሩ› እንቅስቃሴ… መፍትሔአፈላላጊኮሚቴዎችበመምረጥ፣መጅሊሱይቀየርናሕገመንግሥቱይከበርእስከማለትዘልቋል፡፡ይሄውጥያቄየተመለሰበትመንገድየመጅሊሱአባላትበቀበሌእንዲመረጡማድረግናያንንየተቃወሙትንየኮሚቴአባላትእናሌሎችንምማሰርእናበሽብርተኝነትመክሰስሲሆን… ይህየመንግሥትእርምጃሙስሊሙንማኅበረሰብበማስቆጣትተቃውሞዋቸውንበየሣምንቱአርብከጸሎትበኋላእየገለጹዓመትእንዲደፍኑአድርጓቸዋል፡፡
በተቃራኒውበየከተማውእነዚህንብሶተኞችየሚቃወሙሙስሊምሰልፈኞችንየኢትዮጵያቴሌቪዥንደጋግሞአሳየ፡፡ብዙዎችሰልፈኞቹንመንግሥትያስተባበራቸውእንደሆኑመገመትአልቸገራቸውም፡፡ምክንያቱምእነዚህሰልፈኞችበሰልፉብዙምአልዘለቁበትም፤በሌላበኩልከታሪክእንደምንረዳውበደርግዘመን ‹‹የሃይማኖትመሪዎችየኢምፔሪያሊስቶችንአብዮትየሚያደናቅፍሴራአወገዙ›› የሚልጋዜጣዊመግለጫሰጥተውእንደነበሩሁሉአሁንም ‹‹የእንትንመስኪድኢማሞች ‹አንዳንድ› ድብቅሴራአጀንዳቸውንበሙስሊሙዘንድለማራመድየሚፈልጉ … አወገዙ፡፡›› የሚለውንዜናከፕሮፓጋንዳለይቶማይትስለማይቻልነው፡፡
መንግሥትየሙስሊሞቹንጥያቄበአጭሩመልስየማይሰጠውእንደሚናገረው ‹‹አክራሪነትን›› ለመከላከልብቻነውማለትያስቸግራል፡፡ይልቁንምየመንግሥትበሃይማኖትጣልቃገብነትበኢትዮጵያኦርቶዶክስቤተክርስትያንምየውስጥለውስጥአጀንዳበመሆኑ (‹‹የቀድሞውንጳጳስየሕወሓትአባል/ደጋፊናቸው›› እስከማለትድረስ) የሙስሊሞቹንጥያቄመመለስኦርቶዶክስእምነትተከታዮችንናምናልባትምሌሎችንምፊትእንደመስጠትይሆንብኛልብሎሳይጠረጥርአይቀርም፡፡
የሆነሆኖምንምእንኳንመንግሥትየሃይማኖተኞችንጥያቄዎችበጉልበትቢደፈጥጥም (‹‹ምርጫውንበቀበሌበማካሄድ››) ወይምየየሳምንቱንጥያቄእንዳልሰማበማለፍ ‹‹ሰልችቷቸውእንዲተዉት›› ለማድረግቢሞክርም፤እስካሁንከተለመከትነውመገመትእንደምንችለው… እነዚህሰዎችስትራቴጂያቸውንእየቀያየሩያላቸውንሁሉአማራጭወደመጠቀምአያመሩምብሎመገመትያስቸግራል፡፡
በቅርቡእንኳንያሳዩትየቢጫካርድተቃውሞከእግርኳስጨዋታሕግየተወረሰሲሆንእንደማስጠንቀቂያታይቷል፡፡ቀጣዩቀይ (የማሰናበቻ) ካርድእንደሚሆንቢገመትምመቼእናእንዴትለሚለውምንምዓይነትማስረጃየለም፡፡ይሁንእንጂሙስሊሞቹየቀይካርድእርምጃቸውንከጀመሩሕዝባዊተቃውሞከመስኪድናከጸሎትስብሰባውጪሊጠሩእንደሚችልመገመትቀላልነው፡፡ይህዓይነቱእርምጃ (ከመንግሥትተገማችምላሽጋርተደማምሮ) አገሪቱንወደአብዮትሊመራትይችላልብሎመጠርጠርከባድአይመስለኝም፡፡
ነገርግንእንደምናስበውይህዓይነቱአብዮትበሒደቱምሆነበውጤቱቀላልአይሆንም፡፡የሙስሊሞቹአደባባይመውጣትጥያቄያቸውንከሃይማኖታዊውይልቅፖለቲካዊውትርጉሙስለሚያመዝን (የመንግሥትአይቀሬሥልጣንፈልገውነውፕሮፓጋንዳታክሎበት) ሙስሊምላልሆነውየኅብረተሰብአካልየጥርጣሬመንፈስሊፈጥርእናአንዱበሌላውላይየመቃወምአቋምሊያስይዝናለፖለቲካውምለማኅበረሰቡምየማይበጅነገርሊፈጠርይችላል፡፡
·
ሰላማዊትግላችንውጤትተኮርወይስውበትተኮር??????
ከሙስሊምወዳጄ
የኢትዬጲያሙስሊሞችህገመንግስታዊመብታቸውንለማስከበርትግልከጀመርንእነሆድፍንአንድአመትሊሞላንሰአታትቀርተውታል፡፡ሆኖምበዚህአንድአመትባስቆጠረውሰላማዊትግላችንውስጥበርካታሂደቶችተከናውነዋል፡፡በዚህአጭርማስታወሻዬውስጥስለነበሩትሂደቶችለማስታወስሳይሆንበአንድአመትየትግልጊዜውስጥየሄድንባቸውሂደቶችንበግሌሳስተነትንየተመለከትኩትንለማካፈልያህልነው፡፡እነሆበዚህሰላማዊትግልውስጥበርካታውጤቶችእንዳገኘንለሁላችንምግልፅነው፡፡በዚህሰላማዊትግልውስጥየሙስሊሙአንድነትብዙአመትተለፍቶበትያልተገኘውአንድነትበአጭርጊዜውስጥማግኘትመቻሉ፣የአህባሽንአስተምህሮበኢትዬጲያሙስሊሞችዘንድተቀባይነትእንዳያገኝመቻሉ፣የሙስሊሙማህበረሰብንቃተህሊናውመዳበሩ፣ስለሰላማዊትግልበተግባርለመላውአለምማሳየትመቻሉ፣ሙስሊሙመቼምቢሆንመብቱንከመጠየቅወደኃላእንዳይልበቂየሞራልጥንካሬማግኘቱናበርካታውጤቶችንማስመዝገብመቻሉየሚያበረታታንቢሆንምመንግስትአቅዶትከተነሳበትእቅድአንፃርግንአመርቂውጤትማስመዝገብየቻልንአይመስለኝም፡፡ለዚህምየውዱንየታሪክምሁርኡስታዝአህመዲንጀበልንንግግርዋቢማድረጉበቂነው፡፡የአካሄድውጤትእንጂየተግባርውጤትማስመዝገብአለመቻላችንንበአወልያግቢውስጥበአንድወቅትአበክሮተናግሮነበር፡፡እኔምየሱንሃሳብበበቂሁኔታእጋራለሁኝ፡፡
መንግስትየዛሬአመትሀምሌወርላይበሃሮማያካምፓስየአህባሽንአስተምህሮበይፋመስበክሲጀምርየስልጠናውመጠናቀቂያላይየመንግስትንአቅድይፋአድርጎነበር፡፡ከነዚህምእቅዶችመካከልየሚከተሉትይጠቀሳሉ፡-
1. የአህባሽንአስተምህሮበመላውሃገሪቱበስልጠናመልክማዳረስ
2. በመላውሃገሪቱየሚገኙመስጂዶችንበመጅሊስስርእንዲሆኑማድረግ
3. በመላውሃገሪቱየሚንቀሳቀሱኢስላማዊድርጅቶችንአክራሪነትንእያስፋፉበመሆኑእንዲዘጉማድረግ
4. በመላውሃገሪቱበሚገኙመስጂዶችየአህባሽንአስተምህሮየተቀበሉየመስጂድኢማሞችንመሾም
5. ማንኛውምዳኢዳዕዋማድረግከፈለገየብቃትማረጋገጫከመጅሊስመውሰድእንዳለበትእናየብቃትማረጋገጫሰርተፊኬትየሌለውዳኢበየትኛውምመንገድማስተማርእንደማይችል
6. ማንኛውምየዳዕዋስራዎች፣ሲዲዎች፣መፅሃፍቶችከመጅሊስእውቅናውጪመታተምእንዳይችሉማድረግ
7. ኢስላማዊየእርዳታድርጅቶችእናኢስላማዊማህበራትበመጅሊስእውቅናብቻመመስረትእንዲችሉማድረግ
8. ኢስላማዊህትመትቤቶችንእናመፅሃፍትመሸጫቤቶችንእንዲዘጉማድረግወ.ዘ.ተ….
ባጠቃላይኢስላምንየማዳከምስራዎችንበተቀናጀመልኩለመስራትአቅዶየነበረሲሆንሁላችንምእንደተመለከትነውመንግስትካቀደውእቅዶችውስጥበርካቶቹንእያስፈፀመእንደሚገኝአመላካችነው፡፡የኛንሰላማዊትግልስንመለከትከላይከጠቀስናቸውውስጣዊድሎችውጪየመንግስትንእቅድለተወሰነቀናትወይምወራትከማዘግየትውጪአመርቂየሚባልውጤትአላስመዘገብንም፡፡ለዚህምእንደተጨማሪማስረጃካነሳናቸው 3 መሰረታዊጥያቄዎችውስጥየአህባሽንየግዳጅስልጠናለወራትማዘግየትከመቻላችንውጪየመጅሊስንምርጫእናየአወልያንጉዳይማንቀሳቀስአልቻልንም፡፡የመጅሊስንምርጫበመስጂዳችንይካሄድበማለትለበርካታወራቶችብንጮህምሰሚአላገኘንም፡፡እስካሁንምእየጮህንእንገኛለን፡፡
ወደተነሳንበትጉዳይእንመለስናመንግስትያቀደውንእቅዶችመስመርበመስመርማስፈፀምመቻሉየሚያመላክተንነገርቢኖርበሰላማዊትግላችንውስጥያስመዘገብነውንአንድነትናመነቃቃትወደመሬትበማውረድሊሰሩየሚገባቸውንስራዎችባለመስራታችንየመነጨመሆኑንነው፡፡ለበርካታወራቶችቀንከለሊትየሚያሳስበንየመንግስትንአካሄድእናየረጅምጊዜእቅድበመዘንጋትበሳምንትአንድቀንብቻለምናሰማውየተቃውሞሂደትመጨነቅብቻነበር፡፡በርግጥምስናካሂድየቆየነውተቀውሞለአለምማህበረሰብጥያቄውየጥቂቶችአለመሆኑንበተጨባጭለማስረዳትቢረዳንምለመንግስትግንየተወሰነጭንቀትከመፍጠርውጪአቅዶትከተነሳውኢስላምንየማጥፋትዘመቻሊያስቆመውአልቻለም፡፡እንዲሁምበየሳምንቱየምናደርጋቸውተቃውሞዎችበመንግስትእየተለመዱበመምጣታቸውበትንሹምቢሆንያስጨንቀውየነበረውተቃውሞችንቀስበቀስጭንቀቱምእየተወውይመስላል፡፡
ለዚህአይነተኛስህተትተጠያቂውሁላችንምነንብዬአምናለው፡፡ከላይበጥቂቱከጠቀስኩትየመንግስትእቅዶችውስጥአይንያወጣውተግባርመስጂዶቻችንንየመንጠቅዘመቻመተግበርመጀመሩየሙስሊሙተቃውሞበመንግስትዘንድያለውቦታምንእንደሆነአመላክቶናል፡፡ወደመሬትወርደንያገኘናቸውንውስጣዊድሎችበመጠቀምስራዎችንመስራትአለመቻላችንመንግስትጡንቻውንበመጠቀምእቅዶቹንያለአንዳችሃፍረትእንዲተገብርአግዞታል፡፡መስጂዶቻችንንየመንጠቁዘመቻመጀመሪያየታቀደቢሆንምይህድርጊትከተፈጸመቡሃላምሙስሊሙበአንድነትበየመስጂዶቹሊያደርጋቸውስለሚገቡተግባራቶችመነጋገርአለመቻላችንየሚያሳዝንነው፡፡የ 1 አመትየተቃውሞሂደታችንውበትንብቻአስመዝግቦእያለፈይገኛል፡፡አሁንምዳግምልንነቃይገባናል፡፡የተጀመረውመስጂድነጠቃበሰላማዊትግሉግንባርቀደምተጠቃሽበሆነችውበደሴከተማበተሳካሁኔታመንግስትመተግበሩየነገእለትበአዲስአበባከተማምላይተግባራዊማድረጉየማያጠራጥርእየሆነእየመጣነው፡፡በግሌይህስጋትቢሰማኝምአብዛኛውሰውየኔንስጋትይጋራልየሚልእምነትአለኝ፡፡የመስጂድነጠቃውመስጂዶቻችንንለአህባሽከማስረከብበዘለለመልኩመስጂዳችንእንዳይነጠቅበምናደርገውግብግብረብሻናብጥብጥበማስነሳትየሙስሊሞችንደመበማፍሰስየደጋንእናየገርባንሙስሊሞችአሳዛኝየግፍታሪክለመድገምያሰበነው፡፡በመሆኑምእንደሙስሊምነታችንበየሳምንቱውበትያለውተቃውሞለማሰማትከመጨነቅበበለጠመልኩበመንግስትአፈሙዝየተቀማናቸውንመስጂዶችእናለረጅምአመታትበኢማምነትሲመሩንየቆዩትንኢማሞቻችንንለማስመለስበተቀናጀመልኩመስራትስለሚኖርብንስራማተኮርይኖርብናል፡፡በግሌሁለትነጥቦችንብናደርግየሚልሃሳብአለኝ፡፡እነዚህም፡-
1. በመንግስትየተሸሙትንእናወደፊትየሚሾሙትንኢማሞችሙስሊሙበአንድነትበመሆንተከትሎቸውእንዳይሰግድበከፍተኛደረጃእንቅስቃሴማድረግ፡፡
2. ይሀምሲባል
• የሰላትወቅትሲደርስእንደተለመደውወደመስጂዶቻችንበመሄድመስጂዶቻችንንማጨናነቅ፡፡የጀምአችንመብዛትበተለይበዚህወቅትጠቃሚስለሚሆን
• ኢቃምተብሎአህባሹኢማምለማሰገድሲገባሁላችንምባለንበትቦታቁጭበማለትበዝምታወይምዝክርእናዱአእያደረጉመቆየት
• ሰውየውብቻውንእንደሰገደሲገባውበአፍረትበመሞላትዳግምኢማምሆኖለማሰገድአይደፍርም፡፡ይህየተቃውሞስልትበተለያዩቦታዎችተግባራዊሆነውውጤታቸውንእየተመለከትንነው፡፡በተለይአባቶችእናእናቶችንበዚሁተግባራችንላይተሳታፊእንዲሆኑበሰፊውመስራትይጠበቅብናል፡፡
3. በጁምአቀንከጁምአበፊትአህባሾቹዳእዋለማድረግሲሞክሩመስጂዱንበተክቢራበመናጥማስቆም፡፡በተመሳሳይምሁጥባናእናየጁምአሰላትንእንዳያሰግዱንበተክቢራበማስቆምሰላታችንንኢማሞቻችንእንዲያሰግዱንማድረግእንችላለን፡፡እዚህጋርጥንቃቄመወሰድያለበትየምናደርገውእንቅስቃሴበሙላየመስጂዶቻችንንክብርእናአደብበጠበቀመልኩመሆንአለበት፡፡በጁምአቀንብናደርገውብዬባቀረብኩትሃሳብላይሰውስሜታዊሆኖከተክቢራውጪየሆነድርጊቶችንማድረግከጀመረመስጂዶቻችንየመንግስትአውሬዎችወደመስጂዶቻችንዘልቀውበመግባትየመስጂዶቻችንንክብርከማጉደፍምበላይመስጂዶቹንእንደለመዱትየጦርአውድማለማድረግይመቻቸዋል፡፡ለዚህምከስሜታዊነትበራቀመልኩእነዚህንነገሮችተግባራዊማድረግብንችልቢያንስበአህባሾችየተቀየሩብንንኢማሞችለማስመለስእንችላለንብዬእገምታለው፡፡እነዚህስትራቴጂዎችበአዳማእናበአዲስአበባበተለያዩመስጂዶችተግባራዊሆነውውጤታቸውንበተግባርተመልክተናል፡፡
እንደማጠቃለያአሁንምየሰራናቸውንስህተቶችእናድክመቶችዳግምካላሻሻልንአይደለምመስጂዶቻችንንመንጠቅይቅርናመኖሪያቤቶቻችንንምከመንጠቅየማይመለሱመሆናቸውንመረዳትይገባናል፡፡ “እስልምናሲደፈርዝምብሎየሚተኛውማነው???ምንድነውመልሳችንአላህፊትስንቀርብ “”??????(ኡስታዝአቡበከርአህመድ)፡፡
ቀጣዩንየሰላማዊየትግልጊዜውጤትተኮርእናሁሉምሙስሊምበየአካባቢው፣በየመስጂዶቹ፣በየስራቦታውመሬትላይአውርዶሊሰራቸውየሚችሉስራዎችንበመንደፍየመንግስትንአካሄድልናኮላሸግድይለናል፡፡አለበለዚያግንአስልምናችንንአስደፍረን፣አባቶቻችንደማቸውንአፍሰውስንትመስዋትከፍለለውለኛያስረከቡንንዲንበውበትተኮርስትራቴጂመናእንዳናስቀረውእሰጋለው፡፡ከዚህቡሃላፉከራውም፣ቀረርቶውንምትተንመንግስትያላንዳችሃፍረትእያሳካያለውንኢስላምንየማጥፋትዘመቻለመመከትቆርጠንመነሳትይኖርብናል፡፡መስጂዶቻችንንእያስደፈርን፣ቀጥሎምከተወሰዱብንምቡሃላለማስመለስናየመንግስትንትዕቢትእናእብሪተኛነትለማስቆምከተግባርይልቅሽለላናቀረርቶማብዛቱንትተንበተጨማሪምበሳምንትአንድቀንየምናደርጋትንየተቃውሞመርሃግብርውበትተኮርለማድረግከመጨነቅይልቅበ1 አመትትግላችንውስጥያገኘናቸውንድሎችበመጠቀምመሬትላይየሚወርዱስራዎችንበመስራትቀጣዩንየትግልምዕራፍውጤትተኮርለማድረግለአላህቃልበመግባትካሁኑእንነሳእላለው፡፡አላሁእዕለም!!! በሰማነውየምንሰራያድርገን!!!
No comments:
Post a Comment